Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 45

1. «ሁሉም ነገር በፈቃዳችን በምናደርገው ትክክለኛ እርምጃ ላይ ይወሰናል» የሚለውን አረፍተ ነገር ያብራሩ: እለት ተዕለት በሚደርስበት የሁኔታዎች ጫና ውስጥ አንድ ሰው እራሱን ለእግዚአብሔር የሰጠ ሆኖ እንዴት ሊኖር ይችላል ?
2. ለእርስዎ በግልዎት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል መመለስና «በቅድስና መታደስ? ምን ያክል ጠቃሚ ነው? ለምን?
3. እርስዎን ከእግዚአብሔር የሚለይዎትና ልብዎትን ከእግዚአብሔር የሚያሸፍቱት የተለያዩ ነገሮች ምንድን ናቸው? አሁኑኑ እራስዎትንለእግዚአብሔር ማስረከብ እንዳለብዎት እግዚአብሔር ሲናገርዎት ይሰማዎታል ወይ? ክየመ 45.2