Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 110

1. ብዙ ጊዜ የጥርጥርና «እውነት የለም» ብሎ የማመን ምክንያቱ ምን ይመስልዎታል? እግዚአብሔር ለምን ጥርጥርን አላጠፋም? ስለ እግዚአብሔር እና መጽሐፍ ቅዱስ በጥርጥር የሚንገዳገድን ሰው እንዴት ይረዱታል?
2. የእግዚአብሔርን ቃል በትክክል ለመረዳትና ለመተርጎም ምን አይነት መለኮታዊ እርዳታ ያስፈልጋል?
3. እግዚአብሔር አንዳንድ አላማዎቹን የሚደብቀን ለምን ይመስልዎታል? ክየመ 110.1