Go to full page →

“ትህትና የጎደላቸው ቃላት ከአፌ አይውጡ” Amh2SM 238

ቀኑ ሰኔ 30፣ 1892 ዓ.ም ነበር፡፡ ታላቅ ድካም የነበረበት ሌላኛው ሌሊት ሊያልፍ ተቃርቧል፡፡ ምንም እንኳን አሁንም በጣም እያመመኝ ቢሆንም አዳኜ እንዳልተወኝ አውቃለሁ፡፡ ጸሎቴ፣ ኢየሱስ ሆይ፣ በከናፍሮቼ እንዳላዋርድህ እርዳኝ የሚል ነው፡፡ ትህትና የጎደላቸው ቃላት ከአፌ አይውጡ፡፡ --Manuscript 19, 1892. Amh2SM 238.2