Go to full page →

ብዙ ጊዜ የተደጋገመ መተማመኛ Amh2SM 396

አብ የራሱን ልጅ እንደሚወድ ሁሉ ዛሬም ሕዝቡን ይወዳል፡፡ አንድ ቀን እሱን ፊት ለፊት የማየት ዕድል ይኖረናል፡፡ Manuscript 103, 1903. (Written Sept. 15, 1902). Amh2SM 396.1

ምንም እንኳን ቤተ ክርስቲያን ደካማና ጉድለት ያለባት ብትሆንም ክርስቶስ በምድር ላይ የላቀ ክብር የሚሰጣት ብቸኛ አካል መሆኗን ማስታወስ አለብን፡፡ እሱ ያለማቋረጥ እየተጨነቀላት፣ እየተመለከታት እና በመንፈስ ቅዱስ እያበረታት ነው፡፡ Manuscript 155, 1902 (Nov. 22, 1902). Amh2SM 396.2

በእግዚአብሔር ጥበቃ ታመን፡፡ ቤተ ክርስቲያኑ መማር አለባት፡፡ ምንም እንኳን ደካማና ጉድለት ያለባት ብትሆንም የላቀ ክብር የሚሰጣት አካል ነች፡፡ Letter 279, 1904 (Aug. 1, 1904). Amh2SM 396.3