Go to full page →

በንግድ ሕብረቶችና በሰራተኛ ማህበራት መካከል የሚፈጠር ግጭት Amh2SM 142

የእግዚአብሔር ሕዝብ ሥራ የሚሆነው ወደፊት በቅርቡ በሚያሳውር ኃይል በላያቸው ሊመጡ ስላሉ ክስተቶች መዘጋጀት ነው፡፡ በዓለም ላይ ግዙፋን ሞኖፖሊዎች ይፈጠራሉ፡፡ ሰዎች በጠላት በረት በሚያስሯቸው ማህበራት ራሳቸውን ይጠርዛሉ፡፡ ጥቂት ሰዎች በአንድ የንግድ መስመር የሚገኘውን ገንዘብ ሁሉ ለመጨበጥ አንድነት ይፈጥራሉ፡፡ የንግድ ማህበራት ይፈጠራሉ፣ እነዚህን ማህበሮች መቀላቀል እምቢ የሚሉ ሰዎች ምልክት የተደረገባቸው ሰዎች ናቸው፡፡ --Letter 26, 1903. {2SM 142.2} Amh2SM 142.2