Go to full page →

የወንጌል ጉባዔዎች ልዩ ባህሪያት ChSAmh 273

የምድር ታሪክ ለመዘጋት ሲቃረብ የወንጌል ጉባዔዎቻችን መጠን የወንጌል ጉባዔየከርስትና አገልግሎት ድጋፍ ሰጭ መርኅ ግብር ከፍላጎትም ሆነ ከስኬት አንጻር እየጨመሩ እንደሚሄዱ ጌታ አሳይቶኛል፡፡ መጨረሻው እየተቃረበ ሲመጣ በጉባዔዎቹ የሚቀርበው ስብከት አነስተኛ፤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ክፍለ ጊዜ ግን ሰፊውን ጊዜ እንደሚወስድ ተመልክቻለሁ፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳቸውን ከእጃቸው የማይነጥሉ አያሌ ትናንሽ ቡድኖች የሚኖሩ ሲሆን፤ ከእነዚህ ለየት ያሉት ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በቃላቸው ያጠናሉ፡፡Testimonies, vol. 6, p. 87. ChSAmh 273.1