Go to full page →

ጀግንነት ChSAmh 324

ሕዝብን የሚያነሳሳ ድምጽ ሊሰማ፣ ሰፊ ዕቅዶች ሊወጡና ታላላቅ ሥራዎች ሊሠሩ የግድ ነው፡፡ በዚህ ቀውስ በበዛበት ሰዓት ደካማ እምነት ያላቸውና በሁለት ልብ የሚያነክሱ ሰዎች ሥራውን ወደፊት ማራመድ አይችሉም፡፡ ይልቁንም በወኔ የተሞሉ ጀግኖችና የሰማዕት እምነት ያላቸው ብርቱዎች ሊኖሩን ይገባል፡፡Testimonies, vol. 5, p. 187. ChSAmh 324.1

አምላካዊውን ብርታት በእምነት ስንጠማጠም እጅግ ተስፋ ቢስ የነበረውን ገጽታ በአስደናቂ ማንነት ይለውጠዋል፡፡ እርሱ ስለ ስሙ ክብር ሲል ይህን ያደርጋል፡፡ በእግዚአብሔር የሚያምኑ ታማኞች በብርታትና በጀግንነት ወደ ማያምኑና ተስፋ ያጡ ነፍሳት እንዲሄዱ ጥሪ ያቀርባል፡፡ ወገኖችን እየረዳን በሕያው እምነት እርሱን እንወክል ዘንድ ጌታ ይርዳን! Testimonies, vol. 8, p. 12. ChSAmh 324.2

ፍጹም የሆነውን አገልግሎት ለእግዚአብሔር ለመስጠት የእምነት para .text missing ChSAmh 324.3

para .text missing ChSAmh 325.1

para .text missing ChSAmh 325.2