Go to full page →

ጥቂቶች የትንቢቶችን ፍጻሜ ይከታተላሉ ChSAmh 62

እግዚአብሔር በፍጥነት ፍጻሜ እያገኘ ያለውን ትንቢት በእምነትና በተስፋ እየተከታተሉ--ክርስቶስ ሲገለጥ ያለ ሠርግ ልብስ እንዳይገኙ እውነትን እየታዘዙ ነፍሶቻቸውን ለማጥራት አጥብቀው የሚመኙ ሕዝቦች አሉት፡፡ --Testimonies, vol. 4, p. 307. ChSAmh 62.1