Go to full page →

ፍጹም ሆኖ ከተዋቀረው ሥርዓት መማር ChSAmh 102

እግዚአብሔር ለእtራኤል ልጆች ጥቅም በሙሴ ዘመን ፍጹም አድርጎ ካዋቀረው ሥርዓት ተገቢውን ትምህርት እንድናገኝ እቅዱ ነው፡፡ Testimonies, vol. 1, p. 653. ChSAmh 102.2

የቤተ ክርስቲያን መዋቅር ተቀዳሚ ተግባር ክርስቶስ ካረገና ቤተ ክርስቲያን ከተዋቀረች በኋላ የጌታን አገልግሎት በምድር ለማሰራጨት--ሥራ ላይ የዋለው ተቀዳሚ ተግባር አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርት ለአገልግሎት መቀባት ነበር፡-- Acts of the Apostles, p. 18. ChSAmh 102.3