Go to full page →

ወደ ባ:ጻሜ መቃረብ GWAmh 186

ቀን አልፎ ቀን ሲተካ ዉደ ፍርድ መደምደሚያ ዋን በበለጠ አየተቃረብን ነው፡፡ ከየሱስ ጋር የሚሠሩት ሠራተኞች የበለጠ ግንኙነት አንዲሰማቸውና በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ዓለምን አንዲያስጠነቅቁ የበለጠ ተማህጽኖ ሊሰጥበት የሚገባ ዘመን የለም፡፡ GWAmh 186.4

የጠላትን አደገኛነት ተመልክተን ዓለምን አናስጠንቅቅ ዘንድ መንፈሳዊ ዓይን ያስፈልገናል፡፡ የክርስትናን አቋም ና ተፈሳጊነቱን ሰብዓዊ ችሎታኘፕኘን እስከሚፈቅደልን ደረጃ እናስተውል ዘንድ ከላይ ኃይል ያስፈልገናል፡፡ GWAmh 186.5

በመንፈስ የሚመሩ ሰዎች ጽሦነዓን፣ አደበኞችና- በሥራቸው፣ በአነጋገራቸውና በአስተሳሰባቸው ቁጥቦች ይሆናሱ እንጂ ተመጻዳቂዎች አይሆነኑም፡፡ አደናጋሪዎች ልዩ ልዩ ትምህርቶች ቢሰሙም እውነትን የተቀበሉ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ መሪነትና ጠባቂነት ሀሰትን ሊቋቋሙ- ይችላሉ። GWAmh 186.6

ሀስት ተቀባብታ ስትቀርብ ተቀባይነት ባገኘችበት፣ እውነት በተናቀችበዮሦ በመጨረሻው ዘመን እንኖራለን፡፡ እግዚአብሔር ወንጌላዊያን የተቀበሉትን መብራት በሕዝብ ላይ ያበሩ ዘንድ ኃላፊነት ጥሉሎባቸዋል፡፡ የእውነትን ፈርጦች በወንጌል አማካይነት ለዓለም እንድናቀርብ ለሥራ ተጠርተናል፡፡ በግብረ-ገብነት ጨለማ ለተዋጠው ዓለም ወንጌል ሲያበራለት ይገባል፡፡ ይህ ታላቅ ሥራ ያለመንፈስ ቅዱስ ረዳተነት ሊፈጳም አይኘልም፤ ነገር ግን በእርሱ ረዳትነት የሚሳን ነገር የለም፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሲታደለን በሃይማኖት ወሰን የሌለው ኃይል እንቀበላለን፡፡ ከእግዚአብሔር የሚሜላክ በረከት ሁሉ አያመልጠንም፡፡ የሀሰት ጨለማ ይሻር ዘንድ የዓለም መድኃኒት መልዕክቱን ለሰዎች ይሰዳል፡ የመንፈስ ሥራ ታላቅነት ከግምት. በላይ. ነው፡፡ የእግዚአብሔር ሠራተኛ ኃይልና ክንውንነት የሚገኝ ከዚህ ምንጭ ነው፡፡ GWAmh 187.1