Go to full page →

ሰብዓዊ ወንድማማችነት GWAmh 215

በሰብዓዌ ወንድማማችነት መክሊቶች፣ ሁሉ አንድ ላይ ሲሆኑ ፍጽምናን ያስገኛሉ፡፡ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ያቀፈቻቸው ሰዎች ልዩ ልዩ መክሲት ያላቸው ናቸው፡፡ እግዚአብሔር ያስተባበረውን የመክሊት አንድነት ሰዎች በኩራት ተነሳስተው አንዲለያዩት አይፈቅድም፡፡- ሰራተኞቹ ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ቢሆኑ የእግዚአብ ኪርን ማንኛውንም የስራ ክፍል ማንካ.ሰስ አይገባም፡፡ በልዩ ልዩ አቅጣጫ ብርሃንን ሰማሰራጨት ሁሉ ዋጋ አላቸው፡፡ GWAmh 215.3

ለድፃና ለሀብታም፤ ለተማረና ላልተማረ አኩል የተሰጠውን ለግል አድርጎ መያዝ አይፈቀድም፡፡ አንድ ተንሽ የብርሃን ፍንጣቲ ስትታወቅ መታለፍ፤ አንዳትበራ መከልከል የለባትም፤ ወይም ዋጋ አንደሌላት ተቆጥራ እንደዋዛ መታለፍ የማህበርተኞቹ ልዩ ልዩ ችሎታዎች እንዳይለያዩ ሆነው መዋዛድ አለባቸው፡፡ በሰብዓዊ መሳሪያ እርስ በርሳችን ስለተወሳሰብን ብንለያይ ጉዳት ይደርስብናል፡፡ ይህ መግባባትና መተዛዘን ከጠፋ ቤተ ክርስቲያኗ ጤናማ አቋም ሊኖራት አይችልም፡፡ GWAmh 215.4