Go to full page →

የሠራተኞች በጀት GWAmh 287

መሥራት ላቃታቸው ሠራተኖች ገንዘብ ይሰብሰብ፡ ሳንዘገይ የቻልነውን ያህል ካሳደረግን እግዚአብሔር በዚህ በኩል አይደስትብንም፡፡ ከመካክላችን ይህን አድራጎት የሚቃጠሙ አሉ፣ ግን የእነርሱ ተቃውባና* ተጽፅኖ ሊያደርግብን አይገባም: በልባቸው ትክክለኛ ለመሆንና በቅን ለመሥራት የሚሱ ሁሉ እግዚአብሔር የሚፈልገውን መልካም ነገር ለመስራት : ይስሊሩ፡፡ GWAmh 287.2