Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስለ ክርስቶስ መናገር ወይም ስለ መካድ

    ከሕብረተሰብ፤ ከቤተሰብ ዘንድ ስንቀላቀል ወይም ባለንበት በማንኛውም የሕይወት ግንኙነት የተወሰነ ወይም የተስፋፋው ቢሆን ጌታችንን የምናውቅ በት ብዙ መንገዶች አሉ፤ የምንክድበትም ብዙ መንገዶች ይኖራሉ፡፡ በቃሎቻችን ስለ ሌሎችም ክፉ በመናገር በሞኝነት ንግግር በመቀለድና በማፌዝ የስንፍና ወይም ግፍ ቃላት በመናገር፤ ወይንም በመጥመም ለእውነት ተከራኒ የሆነውን በናገር እንክደው ይሆናል፡፡ በቃሎቻችን ክርስቶስ በውሱጣችን እንዳልሆነ እንናገር ይሆናል፡፡ ምቾቻችንን በመውደድ እኛ ባናደርገውም አንዱ ሊያደርግ የለበትን ተግባሮች ባለማድረግና ሊሸከምም የለበትን ሸክም ባለመሸከም፤ የኃጢአትንም ተድላ በመውደድ በጣያችን እንክደው ይሆናል፡፡ በልብስ አለባበስ በመተበይና ወደ ዓለም በመለጠቅ፤ ወይንም ትህትና በሌለው ዓመላችን ደግሞ ክርስቶስን እንክደው ይሆናል፡፡ የገዛ ሐሳቦቻችንን በመውደድና ራስን ለማከባከብና ለማመጻደቅ በመሻት እንክደው ይሆናል፡፡ ፍቅር በተመረዘበት ስሜት ውስጥ ሐሳብን /እንዲዋልል/እንዲዳክር በመፍቀድና በታሰበው አስቸጎሪ ዕድልና ፈተናዎች ውስጥ በመወዥክ እንክደው ይሆናል፡፡CCh 141.3

    የክርስቶስ ሐሳብና መንፈፋ በውስጡ ካልኖረበት ማንም በዓለም ፊት ስለ ክርስቶስ በውነቱ ሊናገሩ አይችልም፡፡ የሌለንን እንናገር ዘንድ አይቸልም፡፡ ንግግራችንና ጠባያችን በውስጣችን የተረጋገጠና የሚታይ የጸጋና የእውነት አነጋገር መሆን አለበት፡፡ ልብ የተቀደሰ፤ ተገዥና ትሁት ከሆነ ፍሬዎቹ በውጭ ይታያሉ፤ ስለ ክርስቶስም እጅግ ፍሬ ያለው ኑዛዜ ይደረጋል፡፡ 10ST331; 332CCh 142.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents