Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    እግዚአብሔር ከዋጋ የሚቆጥራቸውን ይፈትናል፡፡

    በእውነቱ ተፈተናን እንድንቀብ የተጠራንበትን ጌታ የሱስ አንዳች እጅግ የተከበረ ነገር በውስጣችን ለማበጀት የሚፈልግብንን የሚያይ መሆኑነ የሚያስረዳ ነው፡፡ ስሙን የሚያስመሰግንበት በውስጣችን ምንም ነገር ባያይ ኑሮ እኛን በማንጠር ጊዜ አያባክንም ነበር፡፡ አሜከላዎችን በመመልመል ረገድ ልዩ ልፋት የሚወስድበት አይደለም፡፡ ክርስቶስ በእቶነ እሳቱ ውስጥ የመይረቡትን ደንጊያዎቸ አይጥልም፡፡ የሚፈትነው ዋጋ ያለውን የብረት ፍስስ ነው፡፡ ፲107T214;CCh 98.2

    አምላክ የሚያስብላቸው ሰዎች የአላፊነትን ማዕረጎች (ሥራዎች) ይሞለል ውስጣቸውን ተመልክተው አደናጋሪ ስሜቶቻቸውንና የልባቸውን አድራጎቶች አጥብቀው እንዲመረምሩና ስህተታቸውን ያገኙ ዘንድ እርሱ በምሕረቱ የተሠወሩትን ጉድለቶቻቸውን ይገልጽባቸዋል እንዲሁም ባሕርያቸውን አንጻው ጠባያቸውን ያሳምራሉ፡፡ ጌታ በቸርነቱ የግብረገብ (የሞራል) ኃይሎቻቸውን ሊፈትንና የአድራጎታቸውን ሐሳቦች ሊገልጽ በሚችልበት አቋም ላይ ያመጣቸዋል የቀናውን በውስጣቸው እንዲያሻሽሉና ስህተት የሆነውንም ያስወግዱ ዘንድ እግዚአብሔር የልቦቻቸውን የግብረገብ (የሞራል) አከባከብ እንዲያውቁበት አገልጋዮቹን ይፈልጋል፡፡ ይህንኑ እንዲሳካ ለማድረግ ይነጹ ዘንድ የእሳት መከራ እንዲወርራቸው ብዙ ጊዜ ይፈቅዳል፡፡ ‹‹የሚመጣበትን ቀን ግን መታገሥ የሚችል ማነው? እርሱ በተገለጠ ጊዜ የሚቆም ማነው? እንደምታቀልጥ እሣት ነውና እንደ አፃቢ እንዳፈላው የሳሙና ውኃ፡፡ እርሱም ብሩን ሲያቀልጥና ሲያፀራ ይቀመጣል፡፡ የሌዊንም ልጆች ያፀራል እንደ ወርቅና እንደ ብርም ያነፃቸዋል፡፡ በጽድቅም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት የሚያቀርቡ ይሆናሉ›› ሚልክ ያስ ፫፣፪፣፫፡፡ ፲፩114T85;CCh 98.3

    እግዚአብሔር ሕዝቡን ደረጃ በደረጃ ይመራል፡፡ በልብ ውስጥ ያለውን ለመግለጽ ወደ ተገመቱት ልዩ ልዩ ነገሮች ላይ መጣቸዋል፡፡ አንዳንዶች በአንድ ነገር ላይ ይዘልቃሉ ነገር ግን በተከታዩ ላይ ይወድቃሉ፡፡ በሚያደርጉት የግሥጋሴ ነገር ልብ ፈተናል ትንሽም ጠበቅ ተብለው ይፈተናሉ፡፡ የአምላክ ሕዝቦች ነን የሚሉ ልቦቻቸው ለዚህ ቀጥተና ሥራ ተቃራኒ ሆነው ቢያገኙዋቸው ጌታ ከአፉ ሊተፋቸው ካልፈለጉ ለማሰነፍ የሚያደርጉት ሥራ እንዳላቸው ሊያስረዳቸው ይገባል፡፡ ፲፪121X187;CCh 98.4

    የጌታን ሥራ ለመሥራት አቅመቢስነታችንን ስንገነዘብና በጥበቡ ለመመራት ስንገዛ ጌታ ከኛ ጋር ለመስራት ይችላል፡፡ ለራሴ የማለትን ነፍስ ከራሳችን ብናስወግድ እርሱ ፍላጎታችንን ሁሉ ይሞላል፡፡ ፲፫137T213;CCh 99.1