Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ስህተትን ለሚያሰራጭ የተሰጠ ምክር፡፡

    በግል ኃላፊነታቸው መልእክትን ለመስበክ (ለመናገር) የሚነሱ በእግዚአብሔር የተማሩና የተመሩ መሆናቸውን ሲናገሩ ሳለ እግዚአብሔር ለብዙ ዓመታት ሲገነባ የነበረውን ለማፍረስ የተለየ ሥራቸው ደግሞ የሚያደርጉት ያምለክን ፈቃድ ማድረጋቸው ኤደለም፡፡ እነዚህ ሰዎች በታላቁ አሣች ወገን መሆናቸውን እውቁ አትመኑዋቸው፡፡CCh 105.4

    እነዚያም የገንዘብ (የድጋፍ) የችሎታ መጋቢዎች የነበሩትም እናንተም የጌታን ዕቃዎች ስህተትን በማሰራጨት ያለ አግባብ ስትጠቀሙበት ነበር፡፡ መላው ዓለም ጽኑ ስለሆነው ያምላክ ሕግ ፍላጎቶች የሚሰብኩትን በመጥላት በጥላቻ የተመላ ነው ቤተ ክርስቲያኒቱም ለአምላክ ታማን (ታዛዥ) የሆነች በተለመደው ተጋድሎ መጋጠም አለባት፡፡ ‹‹መታገላችን ከሥጋና ከደም ጋራ አይደለምና ከገዦችና ከሥልጣናት ጋር እንጂ በዚህ ዓለም ጨለማ ላይ ከሚገዙ ጋራ እንጅ በሰማይም ታች ከምትኖ ከመንፈሳዊት ዓመጻ ጋር›› ኤፌ ሶን ( ((:: ይህን ጦርነት ምን እንደሆነ የሚገነዘቡ ሁሉ በጀግናዋ ቤተ ክርስቲያን ላይ ጦር መሣሪያቸውን አያዞሩባትም፣ ነገር ግን ባላቸው ኃይል ሁሉ የክፉውን ሴራ ከአምላክ ሕዝብ ጋር ይታገሉታል (ይዋጉታል)102TT356, 357. ::CCh 105.5