Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ሰባኪው ስብከቱን ከምግባር ላይ ማዋል፡፡

    በአነጋገርህ ሁልጊዜያት መጠንቀቅ አለብህ፡፡ እግዚአብሔር በርሱ ፈንታ ሁነህ ኃጢአተኞች ወደ አምላክ እንዲታረቁ ትለምናቸው ዘንድ በምድር የክርስቶስ እንደራሴ እንድትሆን ጠርቶሃልን; ይህ የተከበረ ከፍ ያለ ሥራ ነው፡፡ በመቀመጫ ላይ ላሉት መነጋገርህን ስታቋርጥ ያ ሥራ አሁን መጀመሩ ነው፡፡ ከስብሰባ ስትወጣ ኃላፊነት ከመውሰድ ነጻ መሆንህ አይደለም ነገር ግን ነፍሳትን ለማዳን ሥራ ራስን ለማዳን ቀድሰህ መስጠትህን አሁንም መቀጠል አለብህ፡፡ በሰዎች ሁሉ ዘንድ የሚታወቅና የሚነበብ ሕያው (ንቁ) መልእክት መሆን አለብህ፡፡CCh 112.2

    ከመቀማጠል ጋር መማከር የለም፡፡ ተድላ የሚታሰብ አይደለም፡፡ የነፍሳት ደህንነት ከሁሉ ዋና (ጠቃሚ) ዓላማ ነው፡፡ የክርስቶስ ወንጌል ሰባኪ የሚጠራው ለዚሁ ሥራ ነው፡፡ ከጸሎት ስብሰባ መልካም ሥራ ማስገኘትና በአምላካዊ ንግግርን በጠንቃቃ ባሕርይ እምነቱን ማጌጥ አለበት፡፡CCh 112.3

    ለሌሎች ተግባርህ አድርገህ የምትሰብከውን ልትኖርበት ይገባሃል የሥራውንም ሸክም በክርስቶስ ሰባኪ ላይ የሚያርፈውንም የኃላፊነቱን ክብደት ከቶውን አድርገህ እንደማታውቅ አድርገህ በራስህ ላይ መውሰድ አለብህ፡፡ በመቀመጫ ላሉት የተሰጠውን ሥራ የግል ጥረት በማድረግ እየተከታተልኸው አረጋግጠው፡፡ ያሉትን የሐሳባቸውን ሁኔታ አጥብቀህ እየመረመርህና በፈሪሃ እግዚአብሔር አብረሃቸው ለምትሆን ከጉዳያቸው ነክ የሆነውን ዋናውን እውነት ዓይነተኛ ትርጉም ያለው እያደረግህ ስለ አሁን እውነት በብልሃት ንግግር አድርግ፡፡ 142T705.706.CCh 112.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents