Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የቤተ ፡ ክርስቲያን፡ ምክሮች፡፡ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ምዕራፍ ፲፭—ለተሳሳተው የሚደረግለት አድራጎት

    ክርስቶስ ለሁሉ የሚዳረስ ደኅንነትን ሊሰጥ መጣ፡፡ በቀራንዮ መስቀል ለጠፋው ዓለም ወሰን የሌለውን የደኅነት ዋጋ ከፈለ፡፡ ራስን የመከድና ራስን የመሠዋት ራስን ያለመውደድ ሥራው መዋረዱ ከሁሉም በላይ ሕይወቱን መሠዋቱ ለወደቀው ሰው የፍቅሩን ጥልቀት የሚመሰክር ነው፡፡ ወደ ምድር የመጣ የጠፋውን ለመሻትና ለማዳን ነው፡፡ የተላከበትን ሥራ ለኃጢአተኞች ነበር የደረጃው ከየነገድና ከየሕዝብ ለሆኑት ኃጢአተኞች ነው ከራሱ ጋር ሕብረትና ግንኙነት እንዲኖራቸው ይዋጃቸው ዘንድ ለሁሉም ዋጋ ከፈለ እጅግ ተሰሳቾች እጅግም ኃጢአተኞች የሆኑትን አላለፋቸውም ሥራውም በተለይ ደኅንነት ሊሰጣቸው እጅግ ፈላጊዎች ለሆኑት ነበር ለመመለስ እጅግም ፍላጎት ሲኖራቸው ለነሱም የሱም አሳቢነት እጅግ የጠለቀ ነበር፡፡ በኅራኄውም በጣም እጅግም ተስፋቢሶች ለሆኑትና የሚለውጣቸውን ጸጋውን እምብዛ ለፈለጉት ሰዎች በጣም ተነካ፡፡CCh 118.1

    ነገር ግን ሕዝቡ የሆን ሰዎች ለተፈኑትና ለተሳሳቱት የጠለቀ ከልብ የሆነ ነፍስን የሚነካ ርህራኄና ፍቅር የጐደለን ከመኻከላችን ኑረዋል፡፡ ብዙዎች በክርስቶስ የተመሰሉት በሌላ ወገን በማለፋቸው በጣም እርዳታ ከሚፈልጉት በተቻላቸው በመራቅ ትልቅ ቀዝቃዛነትና ኃጥአት እያደረጉ ቸልተኝነታቸውን ገልጸዋል፡፡ አዲሱ የተመለሰው ነፍስ በደረጁት ልማዶች ወይም ባንዳንደ ባየለበት ፍትወት ወይም ዝንባሌ ሲሸነፍም ባለመጠንቀቁ ወይም በውነቱ ስህተት በማድረጉ በደለኛ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ነው ኃይል ዘዴ ጥበብ ከወንድሞቹ የሚያስፈልጉት የመንፈሳዊ ጤናማነትን መልሶ ያገኝ ዘንድ ሰው በእላንት በችኰላ ቢያዝ ከኃጢአት እላንት በመንፈስ የላችሁ እንደዚህ የለውን አጽናኑት በትህትና መንፈስ ለራስህ ተጠብቀህ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን› የሚል የሚመለከትለት ነው፡፡ ገላትያ ፫፡፩፡፡ ‹እኛም ኃይለኞች ይገባናል የሚደክሙትን ድካም እንሸከም ዘንድ ለራሳችንም አናድላ» ሮሜ ፭፡፩፡፡ ፩15T603—605;CCh 118.2

    ከብርቱና ከጭካኔ አነጋገር ይልቅ ገራገር ሐሳብ፤ልስልስ /ልዝብ/ መልሶችን አስደሳች ቃላት ለመመለስና ለማዳን፣ በጣም የተስማሙ፤ ናቸው፡፡ የዕርቅ መንፈስ፣ ሰዎችን ወዳንተ ሲያስተሳስራቸውና /ሲያጣምራቸውና/ በዚያኑ ጊዜም በቀና መንገድ ላይ ልትመሠርታቸው ስትል ሳለ ትንሽ የግፍ አድራጎት ሰዎችን ልትደርስባቸው ከማትችልበት ስፍራ ሊያርቅ ይችላል፡፡ ይቅርታ በሚሰጥ መንፈስ ደግሞ መነቀቃትና በአካባቢህ ላሉት ለመልካም ሐሳባቸውና አድራጎት ተገቢ አክብሮት መስጠት አለብህ፡፡24T65; CCh 118.3