Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. እውነተኛ የደቀ መዝሙርነት ፈተና ምንድን ነው? ዮሐ 14፡15 ን ይመልከቱ።
    2. ከክርስቶስ ጋር ያለን ግንኙነት እያደገ በሄደ ቁጥር በህይወታችን ውስጥ አንዳንድ ባህሪያት ጎልተው መታየት ይጀምራሉ፡፡ ከነዚህ ባህሪያት ውስጥ ጥቂቶቹን ይጥቀሱ፡፡ ገላ 5:22-23 ን ይመልከቱ፡፡
    3. የአንድ ሰው ባህርይ በአጋጣሚዎች ገሀድ የሚወጣ ሳይሆን ነገር ግን በህይወት ዝንባሌዎችና ልምምዶች የሚገለጽ ነው:: የህይወትዎ ዝንባሌና ልምምድዎት ስለ እርስዎ ባህርይ ምን ይገልጻል ?
    4. «በክርስቶስ የተቆጠረልን ፅድቅ ብቸኛው የተስፋችን መሰረት ነው፤በእርሱም መንፈሱ በእኛ ውስጥና ከእኛ ጋር ይሰራል» የሚለውን አረፍተ ነገር ይወያዩበት።
    ክየመ 61.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents