Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. እግዚአብሔር እኛ እንድናውቀው ለምን ይፈልጋል?
    2. አንድን ጥቅስ ትርጉሙ በደንብ እስኪገባንና ከደህንነት ጋር ያለው ግንኙነት በደንብ እስኪታየን ድረስ ማጥናቱ ጠቀሜታው ምንድን ነው?
    3. «እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ግድ ይለዋል የፈጠራቸውን ሁሉንም ያኖራቸዋል» ብለን የምናምን ከሆነ «ሁሉም አላስፈላጊ ጭንቀቶች ይጠፋሉ፡፡» ለምን?
    4. «ከእግዚአብሔር ቃል የበለጠ የአእምሮአችንን ስፋት የሚጨምር ነገር የለም» ለየቀኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምን ያክል ጊዜ ይመድባሉ? ለቃሉ ጥናት ይበልጥ ጊዜ ለመስጠት የትኛውን የእለት ተእለት ተግባርዎትን መቀየር አለብዎት?
    ክየመ 86.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents