Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመወያያ ጥያቄዎች

    1. ኃጢያት ወደዚች ዓለም ከመግባቱ በፊት ሰዎች ከእግዚአብሔር ጋር በደስታ የተሞላና ፊት ለፊት የሆነ ህብረት ነበራቸው፡፡ በዚህ ግንኙነት ላይና በሰዎች ተፈጥሮ ላይ ኃጢያት ያስከለተው ለውጥ ምንድን ነው?
    2. ልባቸው በእግዚብሔር ፍቅር ላልታደሰ ሰዎች ሰማይ የስቃይና ደስታ የሌለበት ስፍራ ይሆን የነበረው ለምንድን ነው? “ከላይ የተወለዱ» እንደሆኑ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? ሕዝ 36:25-26 ን ያንብቡ፡፡
    3. እግዚአብሔር የጠፉ ልጆቹን እንደገና የራሱ ለማድረግ ያደረገውን ታላቅ ጥረትና ያፈሰሰውን ጉልበት ቤተሰቦችዎ እንዲሁም የቅርብ ወዳጆችዎ እንዲረዱትና እንዲያመሰግኑት ለማድረግ በምን አይነት መንገድ ይረዷቸዋል?
    ክየመ 20.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents