Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተሟላ ኑሮ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    “የለኝም እኔ የማቀርብልህ እተማመናለሁ ብቻ በመስቀልህ፡፡”

    እያልን ወደ ቀራንዮ መስቀል መመልከት ነው፡፡ እመን ብቻ ለሚያምን ሁሉ ቀላል ነውና” (ማርቆስ 9፡23) ፡፡ ከአምላካችን ጋር ልንገናኝ የምንችልና ከጨለማ ኃይላት ጋር መታገል የምንችል በሃይማት ብቻ ነው፡፡ አብ በወልድ አማካይነት ክፉን የምንቋቋምበትና የከፋ ቢከፋ ፈተናን የምናሸንፍበት ኃይል ሰጥቶናል፡፡CLAmh 149.2

    ብዙዎች ግን ሃይማኖት ስለሚጎድላቸው ከክርስቶስ ይርቃሉ፡፡ እነዚህ ነፍሳት የራሳቸውን ጉድለት አምነው ራሳቸውን ለርኅሩኁ አዳኛቸው ያስረክቡ፡፡ በራሳችሁ አትመኩ፤ በክርስቶስ ዕመኑ፡፡ በሰዎች መካከል ሳለ ድውያንን ይፈውስ፤ አጋንንትን ያወጣ የነበረው መድኅን አሁንም ኃይሉ ያው ነው፡፡ ስለዚህ ተስፋውን እንደ ሕይወት ዛፍ ቅጠል ጨብጡት፡፡ “ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ወደ ደጅ አልሰደውም፡፡” (ዮሐንስ 6፡37) ፡፡CLAmh 149.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents