Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተሟላ ኑሮ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    33—የየዕለት ሃይማኖት

    በእውነተኛ ክርስቲያን ንጹሕ ህይወት አማካይነት ያማረ ንግግር ከሚሰጠው መልዕክት የበለጠ ጠቃሚ ቃል ይሰማል፡፡ ሰው ከሚናገረው ይልቅ እሱነቱ የበለጠ ተሰሚነት አለው፡፡ የሱስን እንዲይዙ ተልከው የነበሩት መኰንኖች እንደ እርሱ የሚናገር ሰው አልሰማንም ብለው መሰከሩ፡፡CLAmh 189.1

    ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ እርሱ አኗኗር የኖረ ሰው ባለመኖሩ ነው፡፡ ሕይወቱ የተለየ ባይሆን ኖሮ የዚያ ዓይነት ንግግር ሊናገር ባልቻለም ነበር፡፡ ከንጹህና ከቅዱስ፤ ከአሳዛኝና ከርኀሩኀ፤ ከታዛዥና ከእውነተኛ ልብ ስለመነጨ ቃላቱ የማሳመን ኃይል ነበራቸው፡፡CLAmh 189.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents