Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተሟላ ኑሮ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሱስ ቢሆን ምን ያደርግ ነበር?

    ሰብአዊና መለኮታዊ የሆነው ጠባዩን አጥናና” የሱስ በእኔ ቦታ ቢሆን ምን ያደርግ ነበር” ብለህ ተመራመር። ሳያስፈልግህ ትክክለገኛውን እንዳትሰራ አሳብህን ከሚያደክሙብህና ኅሊናህን ባልሆነ ነገር ከሚበክሉብህ ጋር ማህበርተኛ አትሁን፡፡ የክፋት ምልክት ካየህባቸው በመንገድ ላይ በመኪና ውስጥ ወይም በቤት ውስጥ ከምታገኛቸው እንግዶች ጋር ምንም አትሥራ፡፡ ክርስቶስ በደሙ የገዛውን ህይወትህን ለማሳመር፤ ጨዋ ለማድረግ፤ ለማሻሻል ሁልጊዜ ሞክር፡፡CLAmh 205.2

    ሁልጊዜ በህግ እንጂ በስሜት አትመራ፡፡ የተፈጥሮ ችኩልነትህን ጨዋና ትሁት ረጋ ያለ ለማድረግ ታገል፡፡CLAmh 205.3

    ፌዝና ቀልድ አታብዛ፡፡ የማይረቡ ቃላት ከአፍህ አይወጡ፡፡ የአመጽ አሳብ በልብህ አይደር፡፡ ክርስቶስን በፍፁም ልብህ ታዘዝ፡፡ አሳብህን በመልካም ነገር ላይ ብቻ አሳርፍ፡፡ ከዚያ በኋላ በክርስቶስ ፀጋ ንፁህና እውነተኛ አስተሳሰብ ይኖርሃል፡፡CLAmh 205.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents