Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተሟላ ኑሮ - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የፀሐይ ብርሃን በቤቱ ውስጥ

    ከሁሉም በላይ ወላጆች ልጆቻቸው ደስተኞች፣ አክባሪዎችና አፍቃሪዎች እንዲሆኑ ማድረግ አለባቸው፡፡ ፍቅር በአስተያየት፣ በቃልና በሥራ በሚገለጽበት ቤት መላዕክት ለመገኘት ይፈቅዳሉ፡፡CLAmh 31.4

    ወላጆች ሆይ፤ የፍቅር፣ የደስታና የበቃኝ ማለት ብርሃን በልባችሁ ውስጥ ይብራ፤ በዚህም ምክንያት በቤታችሁ ውስጥ የደስታ ስሜት ይስፈን፡፡ የፍቅርና የትዕግስት መንፈስ ይታይባችሁ፤ ልጆቻችሁም ይህ ዓይነት ጠባይ እንዲኖራቸው አድርጉ፡፡ ጥሩ ጠባይን በመኮትኮት የቤተሰብን ሕይወት የሚያስደሰት አድርጉት፡፡ የፀሐይ ብርሃንና አየር ለዕፅዋት የሚያስፈልጉትን ያህል የዚህ ዓይነትም ኑሮ የልጆችን ጤንነት እያዳበረ አእምሯቸውንና አካላቸው ያጠነክርላቸዋል፡፡CLAmh 32.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents