የመወያያ ጥያቄዎች
1. ሌሎችን ስናገለግልና ወንጌልን ስናካፍል «ወደ አለም አዳኝ» ይበልጥ እየቀረብን እንሄዳለን፡፡ የሱስ በዚህ ምድር አገልግሎቱ ምን አይነት ምሳሌ ነው የሰጠን? (2ኛ ቆሮ 8:9)
2. በእግዚአብሔር ጸጋ የዳኑ ሰዎች ወንጌሉን በመስበክ «መስዋዕትነት ለመክፈል» የተዘጋጁ መሆን ያስፈልጋቸዋል፡፡ ይህንን መልካም ዜና ለጠፉት ለሚያበስሩ ምን አይነት ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል?
3. በቤትዎትና በአካባቢዎት ክርስቶስን የሚያጋሩበት ምን አይነት መንገዶች አሉዎት?ክየመ 77.2