Go to full page →

የመወያያ ጥያቄዎች ክየመ 86

1. እግዚአብሔር እኛ እንድናውቀው ለምን ይፈልጋል?
2. አንድን ጥቅስ ትርጉሙ በደንብ እስኪገባንና ከደህንነት ጋር ያለው ግንኙነት በደንብ እስኪታየን ድረስ ማጥናቱ ጠቀሜታው ምንድን ነው?
3. «እግዚአብሔር ስለ ሁሉም ግድ ይለዋል የፈጠራቸውን ሁሉንም ያኖራቸዋል» ብለን የምናምን ከሆነ «ሁሉም አላስፈላጊ ጭንቀቶች ይጠፋሉ፡፡» ለምን?
4. «ከእግዚአብሔር ቃል የበለጠ የአእምሮአችንን ስፋት የሚጨምር ነገር የለም» ለየቀኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምን ያክል ጊዜ ይመድባሉ? ለቃሉ ጥናት ይበልጥ ጊዜ ለመስጠት የትኛውን የእለት ተእለት ተግባርዎትን መቀየር አለብዎት? ክየመ 86.1