Go to full page →

ብቁ የሚሆኑ አስተዳዳሪዎችና ወንጌላውያን Amh2SM 209

ታላላቅ ሕንጻዎችን በመገንባትና በታይታ ልቆ ለመገኘት በመፈለግ ሳይሆን እነዚህን ታላላቅ ፍላጎቶች እንዴት መያዝ እንዳለባቸው ማወቅ እንዲችሉ በኃይልና በችሎታዎች ልቆ በመገኘት ወደ ከፍተኛ ደረጃ መድረስ ያስፈልጋል፡፡ እቅዶች ተዘጋጅተው ገንዘብ ሥራ ላይ መዋል አለበት፤ በሌሎች አገሮችም ሆነ በአገራችን ወንዶችንና ሴቶችን ወደ ከፍተኛ ክፍሎች ለመድረስ ገጣሚዎች እንዲሆኑ ለማስተማር ገንዘብ መገኘት አለበት፡፡ በሥራው የተለያዩ ዘርፎች ያሉን የሚሰሩ መክሊቶች ጥቂት ብቻ ናቸው፡፡--Letter 44, 1887. Amh2SM 209.1