Go to full page →

ድንቅ ተአምራቶች ያሳስታሉ Amh2SM 53

ጌታን በሙሉ ልብ፣ አእምሮና ነፍስ መሻት ያለብን ቀናት አይለፉብን፣ ውድ የሆኑ እድሎችም በከንቱ አይጥፉ፡፡ እውነትን ወደን ካልተቀበልን በስተቀር ሰይጣን በእነዚህ የመጨረሻ ቀናት የሚፈጽማቸውን ተአምራቶች ተመልክተው ከሚያምኑት መካከል ልንሆን እንችላለን፡፡ በውሸት አባት እንደተፈበረኩ ማታለያዎች ተደርገው መወሰድ ያለባቸው ብዙ እንግዳ ነገሮች እንደ ድንቅ ተአምራቶች ሆነው ይመጣሉ፡፡ --Letter 136, 1906. {2SM 53.1} Amh2SM 53.1