Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ድንቅ ተአምራቶች ያሳስታሉ

    ጌታን በሙሉ ልብ፣ አእምሮና ነፍስ መሻት ያለብን ቀናት አይለፉብን፣ ውድ የሆኑ እድሎችም በከንቱ አይጥፉ፡፡ እውነትን ወደን ካልተቀበልን በስተቀር ሰይጣን በእነዚህ የመጨረሻ ቀናት የሚፈጽማቸውን ተአምራቶች ተመልክተው ከሚያምኑት መካከል ልንሆን እንችላለን፡፡ በውሸት አባት እንደተፈበረኩ ማታለያዎች ተደርገው መወሰድ ያለባቸው ብዙ እንግዳ ነገሮች እንደ ድንቅ ተአምራቶች ሆነው ይመጣሉ፡፡ --Letter 136, 1906. {2SM 53.1}Amh2SM 53.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents