Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 42—ከሌላ ሕዝብ ጋር ስለመጋባት የተሰጠ ምክር

    ሁላችንም ወንድማማቾች ነን፡፡ ትርፉ ወይም ኪሳራው ምንም ቢሆን በአምላካችንና በአዳኛችን ፊት በጨዋነትና በድፍረት መሥራት አለብን፡፡ ሰዎች ሁሉ፣ ነጮችና ጥቁሮች፣ ነጻ እና እኩል መሆናቸውን እንዲቀበሉ ክርስቲያኖች ለዚህ መርህ እንገዛ፣ በዓለምና በሰማያዊ ኃይሎች ፊት ፈሪዎች አንሁን፡፡ ለነጭ ሰው የምንሰጠውን አክብሮት ለጥቁር ሰውም እንስጥ፡፡ አሁን በቃልና በምሳሌነት ሌሎችን ወደዚህ አቅጣጫ መማረክ አለብን፡፡Amh2SM 343.1

    ነገር ግን የነጭና የጥቁር ዝሪያዎችን ጋብቻ በተመለከተ ተቃውሞ አለ፡፡ ልጆቻቸውን ተጎጂ በሚያደርግ ሁኔታ ውስጥ የማድረግ መብት እንደሌላቸው ሁሉም መገንዘብ አለባቸው፡፡ ለእድሜ ልክ ውርደት የሚዳርጋቸውን ነገር እንደ ብኩርና አድርገው የመስጠት መብት የላቸውም፡፡ ከእንደዚህ ዓይነት ቅልቅል ጋብቻ የሚወለዱ ልጆች ይህን የዕድሜ ልክ ውርስ በሰጧቸው ወላጆች ላይ የመማረር ስሜት ይኖራቸዋል፡፡ በዚህ ምክንያት፣ ሌሎች ምክንያቶች ባይኖሩ እንኳን፣ በነጭ እና በጥቁር ዝርያ መካከል ጋብቻ መፈጸም የለበትም፡፡ Manuscript 7, 1896.Amh2SM 343.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents