Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ለሕይወት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች እና ምቾት

    ነፍሳትን ለማዳን ሥራ ጊዜያቸውን ቀድሰው ለሚሰጡ ሰዎች በቂ ድጋፍ ለመስጠት በእግዚአብሔር ግምጃ ቤት ውስጥ በቂ ገንዘብ መኖር አለበት፡፡ ፍትሃዊ ደሞዛቸው ሊነፈጋቸው አይገባም፡፡ ለጌታ ለመስራት ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ለኑሮ የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ማጣት የለባቸውም፡፡ ተመችቷቸው እንዲኖሩ መደረግ አለባቸው፣ አብዛኛውን ጊዜ ስጦታ ሲሰጥ እነርሱ ግንባር ቀደም እንዲሆኑ ስለሚጠበቅባቸው ለእግዚአብሔር ሥራም መለገስ እንዲችሉ በቂ ገቢ ሊኖራቸው ይገባል፡፡--Manuscript 103, 1906.Amh2SM 187.2