Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ግላዊነታችንን (ልዩነታችንን) ጠብቀን ማቆየት

    ሥራችንን በከተማዎች ማዕከል ማድረግ እንደሌለብን ለዓመታት የተለየ ብርሃን ተሰጥቶኛል፡፡ እነዚህን ከተሞች የሚሞላው ግርግርና ምስቅልቅል፣ በሰራተኛ ማህበራትና በሥራ ማቆም አድማ የሚፈጠሩ ሁኔታዎች ለሥራችን ታላቅ እንቅፋት ይሆናሉ፡፡ ሰዎች ልዩ በሆኑ ንግዶች የተሰማሩትን ሰዎች በአንዳንድ ማህበራት ግዞት ሥር ለማምጣት እየፈለጉ ናቸው፡፡ ይህ የእግዚአብሔር እቅድ ሳይሆን እኛ በምንም መንገድ ቢሆን እውቅና መስጠት የሌለብን ኃይል እቅድ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ቃል እየተፈጸመ ነው፤ ክፉዎች ራሳቸውን በነዶ እያሰሩ ለመቃጠል እያዘጋጁ ናቸው፡፡ {2SM 143.1}Amh2SM 143.1

    አሁን በአደራ የተሰጡንን ችሎታዎች ሁሉ ለዓለም የመጨረሻውን የማስጠንቀቂያ መልእክት ለመስጠት መጠቀም አለብን፡፡ በዚህ ሥራ ግላዊነታችንን ጠብቀን ማቆየት አለብን፡፡ ከምስጢር ማህበራት ወይም ከንግድ ማህበራት ጋር አንድነት መፍጠር የለብንም፡፡ ያለማቋረጥ ከክርስቶስ ትዕዛዝ እየጠበቅን በእግዚአብሔር ነጻ ሆነን መቆም አለብን፡፡ እንቅስቃሴዎቻችን ሁሉ ለእግዚአብሔር ሊፈጸም ያለውን ሥራ አስፈላጊነት በመገንዘብ መሆን አለባቸው፡፡--Testimonies, vol. 7, p. 84 (1902). {2SM 143.2}Amh2SM 143.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents