Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሚከፈለው በሰሩት መጠን ነው

    የእግዚአብሔር መንገድ ቅንና እኩል ነው፡፡ በትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ ሰራተኞች መከፈል ያለባቸው ለትምህርት ቤቱ በታማኝነት ጠንክረው በሰሯቸው ሰዓታት ልክ ነው፡፡ ለማንኛውም ሰራተኛ ቢሆን ፍትህ መጓደል የለበትም፡፡ አንድ ወንድ ወይም አንዲት ሴት ለትምህርት ቤቱ ሙሉ ሰዓት ከሰራ/ች ትምህርት ቤቱ ሊከፍለው/ላት የሚገባው በተቀበለው አገልግሎት መጠን ነው፡፡ አንድ ሰው ያሉትን ሸክሞች ለመሸከም አእምሮውን፣ አቅሙንና ጉልበቱን ከሰጠ፣ ለትምህርት ቤቱ በሰጠው ጥቅም መሰረት መከፈል አለበት፡፡ ለትምህርት ቤቱ ለአሁንና ለወደፊት አቋም ብቻ ሳይሆን በጽድቅ ለሆነው ለራሳችን የግል ጥቅም አንጻር ፍትህና እውነት መጠበቅ አለበት፡፡ በጣም ትንሽ በሆነ ኢፍትሃዊነት ውስጥ እንኳን ቢሆን እግዚአብሔር ድርሻ የለውም፡፡--Manuscript 69, 1898.Amh2SM 181.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents