Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 12—ሶስቱ መላእክትና ሌላኛው መልአክ

    [ብዙ ጊዜ ከስህተት ትምህርቶችና ከስህተት እንቅስቃሴዎች ጋር ግንኙነት ባለው ሁኔታ መሪ የሆነ ሰው መልእክቱንና ስራውን ከራዕይ 18፡1 ጋር ያመሳስላል፡፡ አንዳንድ የስህተት ትምህርቶች በየዘመናቱ በራዕይ 14 ላይ ያለውን የሶስቱን መላእክት መልእክትንም አካትተዋል፡፡ የዚህ ዓይነቱ እንቅስቃሴ ቀጥለው ባሉ ግንኙነቶች የተገለጸና ሚስስ ኋይት በ1896ዓ.ም የተጋፈጠችው ነው፡፡ ረዥም ቢሆኑም እንኳን የሶስቱን መላእክት መልእክት በሰፊ ስራቸው መመርመር ከሚያጠናክሩ አረፍተ ነገሮች የተነሳ እንደ ትልቅ ሀብት ሊቆጠሩ ይችላሉ፡፡ አሰባሳቢዎች] {2SM 101.1}Amh2SM 101.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents