Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የእግዚአብሔር ፍርድ በስፋት

    አስጨናቂ ጊዜያቶች ከፊታችን ናቸው፡፡ የእግዚአብሔር ፍርዶች በአገሩ በስፋት አሉ፡፡ መቅሰፍቶች አንዱ ሌላውን እየተከተለ በፍጥነት ይከሰታሉ፡፡ እግዚአብሔር በአሰቃቂ ሁኔታ ምድርን ሊያናውጥና ኗሪዎቿን ለኃጢአታቸው ሊቀጣ በቶሎ ከቦታው ሊነሳ ነው፡፡ ያኔ ለሕዝቡ ይቆምና ጥበቃ ያደርግላቸዋል፡፡ ከጉዳት ሁሉ ሊከልላቸው ዘላለማዊውን እጁን በዙሪያቸው ያደርጋል፡፡ The Review and Herald, April 18, 1908.Amh2SM 391.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents