Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ፈር ቀዳጆቻችን ጠቃሚ ከሆነ ውሳኔ ላይ ደርሰዋል

    በምሽት ላይ ተሰብስበን ነበር፡፡ ነጻ የሆነ እና ደስ የሚል ስብሰባ ነበር፡፡ ከስብሰባው መዝጊያ በኋላ ለምርጫ ድምጽ የመስጠት ርዕስ ተነስቶ ውይይት ተደረገበት፡፡ በመጀመሪያ ጄምስ ተናገረ፣ ከዚያ በኋላ ወንድም ጄ ኤን አንድሪውስ ተናገረ፡፡ ትክክል የሆነውን በመደገፍና ትክክል ያልሆነውን በመቃወም ተጽዕኖ ማሳደር እንዳለባቸው አሰቡ፡፡ በከተማችን ውስጥ ከዝምታቸው የተነሳ መሻታቸውን መግዛት የማይችሉ ሰዎች ቢሮዎችን እንዲይዙ ከማድረግ ይልቅ መሻታቸውን የሚገዙ ሰዎች እንዲይዙ ድምጽ መስጠት ትክክል እንደሆነ አሰቡ፡፡ ወንድም ዴቪድ ሄዊት የራሱን የጥቂት ቀናት ልምምድ ይነግርና ለምርጫ ድምጽ መስጠት ትክክል ነው ብሎ ተቀብሏል፡፡ ወንድም ጆሲያ ሃርት በደንብ ይናገራል፡፡ ወንድም ሄንሪ ሊዮን ይቃወማል፡፡ ሌሎች ድምጽ መስጠትን አይቃወሙም፣ ነገር ግን ወንድም ጄ ፒ ኬሎግ ትክክል ነው ብሎ ማሰብ ይጀምራል፡፡ አስደሳች የሆኑ ስሜቶች በሁሉም ወንድሞች መካከል አለ፡፡ ሁሉም የሚያደርጉትን ነገር ምነው በፈሪሃ-እግዚአብሔር ባደረጉ ኖሮ፡፡Amh2SM 337.2

    መሻታቸውን መግዛት የማይችሉ ሰዎች ለምርጫ ድምጽ የማይሰጡ ሰንበት ጠባቂዎችን እንደሚደግፉ፣ በአቋማቸው እንደሚጸኑ እና እንደ ጓደኞች ማህበር አባል ድምጻቸውን እንደማይሰጡ እየተናገሩ አታላይ በሆነ ሁኔታ ቢሮ ይዘው ያሉ ሰዎች አሉ፡፡ ሰይጣንና የእሱ ክፉ መላእክት በዚህ ሰዓት በሥራ ተጠምደው ያሉ ሲሆን በምድር ላይ ሰራተኞች አሉት፡፡ ሰይጣን ተስፋ እንዲቆርጥ ጸሎቴ ነው፡፡ E. G. White daily, Sunday, March 6, 1859.Amh2SM 337.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents