Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ለመምረጥ ዕጣ መጣል

    ዕጣ በመጣል ላይ እምነት የለኝም፡፡ ሁሉንም የቤተ ክርስቲያን ተግባራት በተመለከተ «እግዚአብሔር እንዲህ ይላል” የሚል ግልጽ ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ፡፡Amh2SM 328.5

    በ----ላሉት የቤተ ክርስቲያን አባላት እንዲህ ማለት እወዳለሁ፣ «መጽሐፍ ቅዱሶቻችሁን በብዙ ጸሎት አንብቡ፡፡ ሌሎችን ለማዋረድ አትሞክሩ፣ ነገር ግን ራሳችሁን በእግዚአብሔር ፊት አዋርዱ፡፡ ከእርስ በርሳችሁ ጋር በእርጋታ ተነጋገሩ፡፡ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ለመምረጥ ዕጣ መጣል በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ውስጥ የለም፡፡ የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን ለመምረጥ ሀላፊነት የሚሰማቸው ሰዎች ይሰብሰቡ፡፡” Letter 37, 1900.Amh2SM 328.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents