Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ቀጣይነቱ አነስተኛ የሆነ አልፊ ሥራ

    ውድ ወንድሜ ኤስ ኤን ሃስከል፣

    ማድረግ ከምትችለው በላይ እንዳትሰራ አደፋፍርሃለሁ፡፡ ለራስህ እረፍት መስጠት እንድትችል ቀጣይነት የሌለው፣ አድካሚ ያልሆነ ሥራ መሥራት አለብህ፡፡ በቀን ጊዜ መተኛት አለብህ፡፡ ያኔ በደንብ ማሰብ ትችላለህ፣ ሀሳቦችህ የጠሩና ቃላቶችህም አሳማኝ ይሆናሉ፡፡ መላው አንተነትህ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ስለመኖሩ እርግጠኛ ሁን፡፡ መንፈሳዊ ብርሃን እንዲኖርህ መንፈስ ቅዱስን ተቀበልና በእርሱ ምሪት እግዚአብሔርን እወቅ፡፡ እግዚአብሔር የሚያዝህን በማድረግ እርሱ ወደሚመራህ ሂድ፡፡ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፣ እርሱም ኃይልህን ያድሳል፡፡Amh2SM 230.3

    ግን ቀጣይነት ያለው አድካሚ ሥራ እንድንሰራ ከአንተና ከእኔ አይጠበቅብንም፡፡ እርሱ የሚፈልግብንን ነገር ያለማቋረጥ ለእርሱ አሳልፈን መስጠት አለብን፣ እሱም ቃል ኪዳኑን ያሳየናል፡፡ «እግዚአብሔር ለሚፈሩት ቃል ኪዳኑን ያስታውቃቸዋል» (መዝ. 25፡ 14)፡፡ ስለ እግዚአብሔር አብ እና ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሚስጢር የበለጠ ጥልቅ ትምህርት ይሰጠናል፡፡ በውበት ስለተጎናጸፈው ንጉሥ ራዕይ እናያለን፣ ለእግዚአብሔር ሕዝብ የቀረላቸው እረፍት በፊታችን ይከፈታል፡፡ ሰሪዋና ፈጣሪዋ እግዚአብሔር ወደ ሆነው ከተማ፣ ለረዥም ጊዜ ስናወራ ወደነበረው ከተማ በቅርቡ እንገባለን፡፡ Letter 78, 1906.Amh2SM 230.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents