Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 10—የአና ፊሊፕስ ራዕዮች

    [በባትል ክሪክ የምትኖር ወጣት ሴት በ1893 ዓ.ም ግምቶቿና ሕልሞቿ የእግዚአብሔር መንፈስ ፍንጭ በመስጠት ያሳወቃቸው ነገሮች ናቸው ብላ ወደማመን ተመርታ ነበር፡፡ ምስክርነቶቼ ብላ የምትጠራቸው ነገሮች የመሪነት ቦታ ባለው ሠራተኛ እጆች ገብተው በመለኮት ምሪት የተሰጡ መልእክቶች እንደሆኑ በመቆጠር በባትል ክሪክ ቤተ ክርስቲያን ፊት በተነበቡ ጊዜ በሥራዋ ተደፋፈረች፡፡ በሚቀጥለው ጧት በዚህ ቦታ የቀረበውን መልእክት ይህ ሠራተኛ ተቀበለ፡፡ ኣና ፊሊፕስ ይህ ሲነበብ ሰምታ ማታለያውን ለይታ ስላወቀችና መሳሳቷን ስላመነች ያለፈውን ሥራዋን ጣለችና በቤተ ክርስቲያን ሥራ ውስጥ የታመነች፣ ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ ሆነች፡፡---አሰባሳቢዎች]Amh2SM 85.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents