Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ምዕራፍ 14—የሰራተኛ ግጭቶችን ማስወገድ

    [ካንትሪ ሊቪንግ በሚል መጽሔት ገጽ 7፣ 9፣ 10-12 የወጣ]

    የሰራተኛ ማህበራት የመቆጣጠር ኃይል በጣም ጨቋኝ የሚሆንበት ጊዜ በፍጥነት እየመጣ ነው፡፡ ወደ ፊት የመግዛትና የመሸጥ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ስለሚሆን ሕዝባችን ቤተሰቦቻቸውን ከከተማ አውጥተው ለራሳቸው አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ማምረት ወደሚችሉበት ወደ ገጠር እንዲወስዱ ጌታ በተደጋጋሚ አዞኛል፡፡ ከከተማ ወጥታችሁ ቤቶች እጅግ ተቀራርበው ወዳልተሰሩባቸውና ከጠላቶች ጣልቃ ገብነት ነጻ መሆን ወደምትችሉባቸው ገጠራማ መንደሮች ሂዱ ተብሎ በተደጋጋሚ የተሰጠንን መመሪያ አሁን መስማት መጀመር አለብን፡፡--Letter 5, 1904. {2SM 141.1}Amh2SM 141.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents