Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሰማይ መንገድ ጠባብና ምቹ ያልሆነ ነው

    ወደ ሰማይ የሚወስደን መንገድ ምንድን ነው? እያንዳንዱ የሚስብ ምቾት ያለበት መንገድ ነውን? አይደለም፣ ጠባብና ምቹ ያልሆነ መንገድ ነው፤ ጦርነት፣ ፈተና፣ መከራ እና ስቃይ ያለበት መንገድ ነው፡፡ አዛዣችን ኢየሱስ ክርስቶስ መዋጋት ያለብንን ጦርነቶች በተመለከተ ምንም ነገር አልደበቀብንም፡፡ በፊታችን ካርታውን ገልጦ መንገዱን ያሳየናል፡፡ «በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ እላችኋለሁና፣ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ አይችሉምም» ይለናል (ሉቃስ 13፡ 24)፡፡ «ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፣ መንገዱም ትልቅ ነውና፣ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው” (ማቴ. (7፡ 13)፡፡ «በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ” (ዮሐ. 16፡ 33)፡፡ ሐዋርያው የክርስቶስን ቃላት እንዲህ በማለት ያስተጋባል፣ «ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል” (የሐዋ. 14፡ 22)፡፡ በዓይነ-ህሊናችን ውስጥ መጠበቅ ያለብን ተስፋ አስቆራጩን ገጽታ ነው ወይ? . . .Amh2SM 243.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents