Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ራስን የመካድ ጥቅም

    የሕትመት ቢሮ ሌሎች የማተሚያ ቤቶች በሚመሩባቸው መርሆዎች መመራት እንደሌለበት እንዳይ ተደርጌያለሁ፤ መሆን ያለበት በማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ስርዓት ነው፡፡ ከእርሱ ጋር ግንኙነት ያለው እያንዳንዱ ሰው እውነተኛ ሚስዮናዊ በመሆን ቢሮውን ወደ መኖር ባመጡት መርሆዎች ላይ መስራት አለበት፡፡ ሁሉም ሰራተኞች ራስን በመካድ ተለይተው መታወቅ አለባቸው፡፡ . . .Amh2SM 196.1

    በቢሮ ውስጥ ኃላፊነት ያላቸው ሰዎች ራሳቸውን በመካድ ተለይተው የሚታወቁና ለሰራተኞች ሁሉ ምሳሌ የሚሆኑ መሆን አለባቸው፡፡ ቢሮ የተፈጠረው ራስን በመካድ ስለነበር ያው መንፈስ መታየትና መቀጠል አለበት፡፡ ትልቁ ዓላማ በእይታ ውስጥ መቆየት አለበት፡፡ እርሱም ሚስዮናዊ ሥራ ሲሆን ሚስዮናዊ መንፈስ የሌላቸው ሰዎች በሥራው መቀጠል የለባቸውም፡፡--Letter 5, 1892.Amh2SM 196.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents