Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    “ጌታ ያበረታኛል”

    ሐምሌ 7 ቀን 1892 ዓ.ም፡፡ ጠቃሚ የሆኑ ደብዳቤዎችን እንድጽፍ ጌታ በጸጋው ያበረታኛል፡፡ ብዙ ጊዜ ወንድሞች ለምክር ወደ እኔ ይመጣሉ፡፡ ይህ አሰልቺ የሆነ ሥቃይ ለእግዚአብሔር ክብር እንደሆነ ጽኑ የሆነ እርግጠኝነት ይሰማኛል፡፡ አላጉረመርምም፤ ሌሊት ስነቃ፣ ኢየሱስ እየተመለከተኝ ያለ ይመስለኛል፡፡ የኢሳይያስ 51ኛው ምዕራፍ ለእኔ እጅግ የከበረ ነው፡፡ እርሱ ሸክማችንን ሁሉ ይሸከምልናል፡፡ ይህን ምዕራፍ የማነበው በእርግጠንነት ስሜትና በተስፋ ነው፡፡--Manuscript 19, 1892.Amh2SM 239.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents