Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First

    ከስጦታ ብድር ይሻላል

    አንተ ሀሳብ እንዳቀረብክ ሁሉ፣ ተማሪዎች ትምህርት ማግኘት እንዲችሉ፣ እነዚህ ነገሮች ሁሉ መደረግ አለባቸው፤ ነገር ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፣ «በዚህ ጉዳይ ላይ ሁላችንም ከራስ ወዳድነት በጸዳ ሁኔታ በመስራት ገቢን መፍጠርና በእንደዚህ ዓይነት አጋጣሚዎች ለመጠቀም ማቆየት የለብንምን?” ለወደፊት ተስፋ ያለውን/ያላትን ወጣት ስትመለከት የሚያስፈልገውን/ የሚያስፈልጋትን ያህል ገንዘብ ስጦታ ሳይሆን ብድር መሆኑን ገልጸህ አበድር፡፡ በዚህ መልክ ማግኘት ይሻላል፡፡ ያ ገንዘብ ተመላሽ ሲሆን ሌሎችን ለማስተማር ጥቅም ላይ መዋል ይችላል፡፡ ነገር ግን ይህ ገንዘብ መወሰድ ያለበት ከአስራት ሳይሆን ለዚህ ተግባር ከተገኘው ገቢ ነው፡፡ ይህ ተግባር በሕዝባችን መካከል ጤናማ የሆነ ሀቀኝነትን፣ ልግስናንና አርበኝነትን ይፈጥራል፡፡ በሁሉም የስራ ዘርፎች ባለው የእግዚአብሔር ሥራ ላይ ማስተዋልና ጥበብ ያለበት ማስተካከያ መኖር አለበት፡፡ ነገር ግን አገልግሎትን ለማስቀጠል የተቀደሰውን ድርሻ በመጠቀም ረገድ አነስተኛና ስስት ያለበት እቅድ አይኑር፤ ያኔ ግምጃ ቤቱ ወዲያውኑ ባዶ ይሆናል፡፡-- Letter 40, 1897.Amh2SM 209.2