Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    አንድ ወንድማማችነት

    ክርስቶስ ወደዚህች ምድር የመጣው በምህረትና በይቅርታ መልእክት ነው፡፡ አይሁድና አህዛብ፣ ጥቁርና ነጭ፣ ባርያና ጨዋ በአንድ የጋራ ወንድማማችነት በመገናኘት በእግዚአብሔር ፊት እኩል ሆነው ለሚታዩበት ኃይማኖት መሰረት ጣለ፡፡ አዳኙ ለእያንዳንዱ ሰብዓዊ ፍጡር ገደብ የለሽ ፍቅር አለው፡፡ በእያንዳንዱ ሰብዓዊ ፍጡር ውስጥ ሊሻሸል የሚችል ችሎታ መኖሩን ያያል፡፡ በመለኮታዊ ጉልበትና ተስፋ ሕይወቱን አሳልፎ ለሰጣቸው ሰዎች ሰላምታ ያቀርባል፡፡ በእርሱ ብርታት በመልካም ሥራና በመንፈስ ኃይል የተሞላ ሕይወትን መኖር ይችላሉ፡፡-- Testimonies, vol. 7, p. 225.Amh2SM 485.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents