Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents
የተመረጡ መልእክቶች (ሁለተኛው መጽሐፍ) - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት የሚቀርብ ጥሪን በተመለከተ የተሰጠ ብርሃን

    ሕሊናችን በሚያዝ ሁኔታ ሕዝባችን የአምልኮ ነጻነትን እንዲያገኝ መከተል ያለብን መንገድ የቱ ነው ብላችሁ ትጠይቃላችሁ፡፡ ይህ ጉዳይ እምነታችንን መካድ ወይም መታመናችንን ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ ያለማድረግ ማረጋገጫ ይሆን ይሆን በማለት ለተወሰነ ጊዜ የነፍሴ ሸክም ሆኖ ነበር፡፡ ነገር ግን ከብሔራዊ ውትድርና ጥሪ እና ከሌሎች ነገሮች ጋር ተመሳሳይነት ስላላቸው ነገሮች ከዚህ በፊት እግዚአብሔር ያሳየኝን ነገሮች ወደ አእምሮዬ አመጣለሁ፡፡ እግዚአብሔርን በመፍራት እናገራለሁ፣ ሕዝባችን እንዲሸከም እየመጣ ያለውን ጫና ለመመከት እያንዳንዱን ኃይል መጠቀም ትክክል ነው፡፡Amh2SM 334.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents