Go to full page →

ደስታ የሚሰጠው ሥራ ChSAmh 198

መጽሐፍ ቅዱስን ለሌሎች መክፈት እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሥራ ነው፡፡- Testimonies, vol. 9, p. 118. ChSAmh 198.1

አምላካዊውን ቃል በጨለማ ለሚገኝ አንድ ሰው ይክፈቱ—እውነትን በመመስከርዎ የድካም ወይም ፍላጎት የማጣት ምሬትም ሆነ ቅሬታ አያሰሙም፡፡ በነፍሳት ላይ የሚለከቱት የሥጋት ስሜት ልብዎ እንዲነቃቃ ያደርጋል፡፡ _ እምነትዎ በሥራ ተገልጦ መታየቱ ደስታ ስለሚያመጣልዎ “ሌሎችን የሚያረካ ራሱም እንደሚረካ ያውቃሉ፡፡Review and Herald, March 13, 1888. ChSAmh 198.2