Go to full page →

መላእክት መንገዱን ያዘጋጃሉ ChSAmh 212

ወቅታዊውን እውነት የማሰራጨቱ ሥራ የሁሉንም ትኩረት ማካተት እንደሚኖርበት ጌታ አሳይቶኛል፡፡ የኅትመት ሥራ የማስጠንቀቅ፣ የማጽናናት፣ የመገሰጽ፣ የማደፋፈር ወይም የማሳመን አገልግሎት የምሰጥበት በአምላካዊው ዕቅድ የተካተተ ድምጽ ዐልባ ተልዕኮ ነው፡፡ የእግዚአብሔር መላእhት ልቦች ከፊታቸው ላለው የተከበረ ትዕይንት ተነሳሽነት ኖሮአቸው በኅትመት ውጤቶች አውነት እንዲቀደሱ የማዘጋጀት ድርሻ አላቸው፡፡- Testimonies, vol 1, p. 590. ChSAmh 212.2