Go to full page →

የኅትመት ውጤቶች ማከማቻ ስፍራዎች ማዘጋጀት ChSAmh 212

አስፈላጊ በሆኑ ስፍራዎች ሁሉ የኅትመት ውጤቶች ሊገኙ የሚችሉባቸው ማከማቻዎች ሊኖሩ ይገባል፡፡ ለእውነት—ከልቡ የከበረ ስፍራ የሚሰጥ አንባቢ የኅትመት ውጤቶችን ማንበብ ወደ ሚፈልጉ እጆች ለማድረስ የሚያስችል ፍላጎት ሊያሳይ ይገባል፡፡ Testimonies, vol. 1, p. 473. ChSAmh 212.1