Go to full page →

አንዳንዶች የመታደሱን ወቅት ያለ አገልግሎት ይጠባበቃሉ ChSAmh 354

በዚv ወቅት በእጆቻቸው ላይ የሚኙትን ዕድሎች በብልሃት እንደመጠቀም ሌሎችን ለማስተማርና ለማነጽ የሚያስችላቸው ልዩ ኃይል የሚቀበሉበት የመታደስ ወቅት ይመጣል ብለው እጆቻቸውን አጣጥፈው ያለ ሥራ የተቀመጡ ጥቂቶች አሉ፡፡ ዛሬ ሊሠሩ የሚገባቸውን ተግባር ችላ እያሉ ወደ ፊት ተለውጠው ለአገልግሎት ብቁና ገጣሚ የሚያደርጋቸውን የተለየ በረከት የሚቀበሉበትን ጊዜ በመጠባበቅ ብርሃናቸው እንዲደበዝዝ ይፈቅዳሉ፡፡The Acts of the Apostles, p. 54. ChSAmh 354.2